Sunday, June 15, 2014

በሏመሬሳ ወታዯራዊ ካምፕ ውስጥ በኦሮሞ ዜጎች ሊይ ሇዘመናት በስውር ሲፈጸም የነበረው ግድያ ይፋ ወጣ

       
                   
                                                         Aasxaa ABO-8.25.13
                                                                         

                                                            OROMO LIBERATION FRONT            
DATE 13.06.2014                                                                                     NO 07.STM.ABO.2014
                                    
                                                           ADDA BILISUMMAA OROMOO

                                                                                    (የኦነግ መግሇጫ) 

 
የኢትዮጵያ ገዢ ስርዓቶች በህዝቦች ሊይ የሚያዯርሱት የጅምሊ ግድያ፣ እስራት፣ ሰቆቃ፣ ዝርፊያና ጭቆና ዘመነትን ያስቆጠረና ኣንዲች 
መሻሻሌ ሳያሳይ ከዛሬ የዯረሰ ተግባር ነው። በህዝቦች ሊይ የሚፈጸመው ይህ የጭካኔ ተግባርም ከኢትዮጵያ ኢምፓዬር መመስረት 
ወዱህ ብቻ ያጋጠመ ኣይዯሇም። ከዛሬይቷ የኢትዮጵያ ኢምፓዬር መመስረት በፊትም በሰሜኑ የሃገሪቷ ክፍሌ በገዢዎች ሲፈጸም 
የነበረ ነው። ሇምን? ሇሚሇው ጥያቄ ኣጭሩ መሌስ፡ መንግስታት ወዯ ስሌጣን የሚመጡት በህገ-ወጥ መንገድና ከህዝቦች ፈቃድ ውጪ 
መሆኑ ነው። ስሇሆነም ገዢዎች ህዝቦችን ኣንበርክከው በኣገዛዛቸው ስር ሇማቆየት ሲለ በጭካኔ ይፈጇቸዋሌ። ገዢ መንግስታት 
የህዝቦችን ሞራሌ ኣሊሽቀው፣ ስነ-ሌቦናቸውን በመስበር ሇኣገዛዛቸው ቀጣይነት መስራትን ይሻለ። ያሇህዝቡ ፈቃድ ወይንም በህገ-ወጥ 
መንገድ የተገኘ ስሌጣን ዯግሞ በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነት ኣያገኝም። ከዚህም የተነሳ በህዝቡና የፖሇቲካ ስሌጣኑን በሃይሌ 
በተቆጣጠረው ቡድን መካከሌ የሚፈጠረው ግንኙነት የገዢና ተገዢ ከመሆን ውጪ ላሊ ሉሆን ኣይችሌም። 
 
ኣምባገነን መንግስታት ዘወትር ጉዲዬ ብሇው የሚጠመደበት ስራ የያዙትን ስሌጣን እድሜ ሇማሰንበት መዲከር ብቻ ነው። በሃይሌ 
የያዙትን ስሌጣን ሇማቆየትም ጭካኔ የተሞሊበት የጅምሊ ግድያ፣ እስር፣ ዝርፊያ፣ ዛቻና በላልችም የሃይሌ እርምጃ ይጠቀማለ። 
በኢትዮጵያ ኢምፓዬር ውስጥ ሲታይ የነበረውና እየታየም ያሇው ይኸው እውነታ ነው። 
የኢትዮጵያ ገዢዎች በምዕራባውያን ሃይሌና እርዲታ የገነቡትንና ያሰነበቷትን ኢምፓዬር እስከዛሬ ሌትወጣው ካሌቻሇችው ድህነትና 
ኋሊቀርነት ተዘፍቃ እንድትቀር ኣዯረጓት እንጂ ሇሃገርም ሆነ ሇህዝቦች ያስገኙት ጠቀሜታ የሇም። 
 
የኢትዮጵያ ገዢዎች በሃይሌ ያገኙትን ስሌጣን በሃይሌ ሇማስጠበቅ ሲባሌ ሲወስደት በነበረው እርምጃ ሇከፋ ጉዲት የተዲረጉ 
የኢትዮጵያ ህዝቦች በርካታ ቢሆኑም የኦሮሞ ህዝብ በገዢዎች ዘንድ ሇየት ባሇ ጠሊታዊ ኣይን ስሇሚታይ ሲዯርስበት የነበረውና 
ኣሁንም እየተፈጸመበት ያሇው እሌቂት እጅጉን ዘግናኝ ነው። ሰኔ 10 ቀን 2014ዓም በምስራቃዊ ኦሮሚያ ሏመሬሳ በሚባሌ ኣካባቢ 
ሇባሇሃብቶች የተሰጠ መሬት ተቆፍሮ እየተስተካከሇ ሳሇ በጅምሊ የታየው የኦሮሞ ዜጎች ኣጥንት፡ የዯርግና የወያኔ መንግስታት በኦሮሞ 
ህዝብ ሊይ ሇፈጸሙት የጭካኔ ተግባር ተጨባጭ ማስረጃ ከመሆኑም ባሻገር፡ በስውር የሚፈጸም ግድያ ሁለ ተዯብቆ እንዯማይቀር 
ያረጋግጣሌ። በርካታ ዜጎች የታየውን የኦሮሞ ሌጆች ኣጥንት ሇይተው ስሇማያውቁ፡ የታየው የጅምሊ ኣጥንት የማን እንዯሆነና በማን 
እንዯተገዯለ በቂ መረጃ ሇላሇው ህዝብ መረጃ በማድረስ ማስገንዘብ ኣስፈሊጊ ይሆናሌ። 
 
የሏማሬሳ ኣካባቢ ከሃ/ስሊሴ ዘመነ-መንግስት ኣንስቶ እስከ ወያኔ የኣገዛዝ ዘመን ድረስ ሇረዥም ዓመታት በወታዯራዊ ካምፕነት 
ሲያገሇግሌ ቆይቷሌ። ይህ የወታዯሮች ሰፈር ሰራዊቱ ሰፍሮበት ሃገሪቷን የሚጠብቅበት ብቻ ሳይሆን መንግስት የማይፈሌጋቸው የሃገሪቷ 
ዜጎች በስውር ኣንድ-በኣንድና በጅምሊ ሲገዯለበት የነበረ ቦታ ነው። ይህንንም በዯርግና በወያኔ መንግስታት በዚህ ወታዯራዊ ካምፕ 
ውስጥ የተፈጸመው የጅምሊ ግድያ ታሪክ በሚገባ ያስገነዝባሌ። ላልች በተመሳሳይ መሌኩ ሲጠቀሙበት የነበሩና ኣሁንም 
እየተጠቀመበት ያለ ካምፖችም በርካታ ናቸው። 
 
በ1991ዓም የዝያድ ባሬ መንግስት ሲወድቅ የሶማሉያ ሁኔታ ዯፍርሶ ሇስዯተኞች ኑሮ ኣስጊ በመሆኑ 350 የሚሆኑ የኦሮሞ ስዯተኞች 
ወዯ ሃገራቸው ሇመመሇስ በመወሰን ከሃርጌሳ ተነሱ። በኢትዮጵያ ውስጥ ያሇው የፖሇቲካ ሁኔታ ኣሇመመቸትና ሰሊም ተነፍጎ 
የተሰዯዯው ህዝብ በሶማሉያ ውስጥ ባሇው ሁኔታ ተገዶ ወዯ ሃገሩ ሲመሇስ ያጋጠመው እንኳን በዯህና መጣህ ብል፡ መሌካም 
ኣቀባበሌ ኣድርጎሇት፣ ኣብሌቶ-ኣጠጥቶ ማረፊያ የሰጠው ወገኑ ሳይሆን፡ የኦሮሞ ህዝብ ጠሊት የሆነው የዯርግ መንግስት የጦር ሃይሌ 
ነበር። ወቅቱ የዯርግ ውድቀት ዋዜማ ስሇነበር ከስዯት የተመሇሰውን ህዝብ ኣፍሶ ወዯ ሏማሬሳ ወታዯራዊ ካምፕ ውስጥ እንዱታሰር 
ተዯረገ። 
የዯርግ ውድቀት የማይቀር መሆኑ እየተረጋገጠ ሲመጣ በወቅቱ በኣካባቢው የዯርግ የጦር ሃይሌ ኣዛዦች የነበሩት ጄኔራሌ ብርሃኑ 
ጀምበሬና ጄኔራሌ ውብሸት ዯሴ ውጥረት ውስጥ በመግባት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኣባሊትና ዯጋፊዎች የሚገኙበት በሏማሬሳ የታሰሩ 
ስዯተኞች ሊይ ኣስቸኳይ የሞት ቅጣት ብይን ኣስተሊሇፉ። 

በዚህም የዯርግ ጦር ኣዛውንት፣ ህጻናት፣ ህመምተኞችና ኣካሌ-ጉዲተኞች የሚገኙበት 350 የሚሆኑ የኦሮሞ ዜጎችን 
በጅምሊ በኣንድ ሊይ በመረሸን ሰውሮ ቀበራቸው። 
የዯርግ ጦር ህዝቡን በጅምሊ በረሸበት ወቅትም የኦነግ ኣባሊትና ዯጋፊዎች የተኩስ እሩምታ እየተከፈተባቸው “ዯማችን 
በከንቱ ፈሶ ኣይቀርም፣ ኦሮሚያ ነጻ ትሆናሇች!” በማሇት ግድያውን በመቃወም እስከህሌፈታቸው ተቃውሞኣቸውን 
ሲያሰሙ ነበር። 
 
ዛሬ ከ23 ዓመታት በኋሊ በጭካኔ የፈሰሰው ዯም፣ ያሇጥፋት የተቀጠፈው የንጹሃን ዜጎች ህይወት በስውር እንዯተረሸኑ 
ተዯብቆ ሉቀር ኣሌቻሇምና፡ እነሆ በሏመሬሳ በታየው የጅምሊ መቃብር ይፋ ሉሆን ችሎሌ። 
ይህ ወታዯራዊ ካምፕ ከ1991ዓም ጀምሮ የወያኔ መንግስት ተቆጣጥሮት ሇዚሁ እኩይ ተግባር እየተገሇገሇበት ነው። 
የወያኔ ስርዓትም እንዯዯርግ ሁለ ይህንን የጦር ካምፕ የኦሮሞ ሌጆችን የሚገድሌበት፣ የሚያሰቃይበትና ሇተሇያዩ 
ጉዲቶች የሚዲርግበት መሆኑን የሚመሰክሩ የችግሩ ገፈት ቀማሽ የኦሮሞ ዜጎች በርካታ ናቸው። 
 
የዯርግ መንግስትም ሆነ ወያኔ የኦሮሞ ዜጎችን በስውር ገድሇው ዯብቀው ሇማስቀረት ቢሞክሩም እውነት መቸውም 
ቢሆን ተዯብቃ ስሇማትቀር በስውር የተፈጸመው ይህ ዘግናኝ የጅምሊ ግድያ ሰኔ 10, 2014ዓም ይፋ ሆነ። የነዚህን 
በኦሮሞነታቸው በጠሊትነት ተፈርጀው የተረሸኑትን የኦሮሞ ሌጆች የኦሮሞ ህዝብ ተገቢውን ክብር እንዱያገኙና የቀብር 
ስነ-ስርዓት እንዱፈጸምሊቸው የማድረግ ሃሊፊነት ኣሇበት። 
 
ድሌ ሇኦሮሞ ህዝብ! 
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር 
ሰኔ 13, 2014 ዓ ም 
 

No comments:

Post a Comment